የሀውቲ ታጣቂዎች በበርካታ ሚሳይሎች በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ማክሸፉን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ፔንታጐን አስታውቋል የሀውቲ ታጣቂዎች በበርካታ ሚሳይሎች በአሜሪካ የጦር ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
አሁን ላይ የአንድ ቢትኮይን ዋጋ በ87 ሺህ ዶላር በመመንዘር ላይ ሲሆን በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ውስጥ ወደ 100 ሺህ እንደሚያድግ ይጠበቃል፡፡ ቢቢሲ ዋጋው እያደገ ስላለው ቢትኮይን ልታውቋቸው የሚገቡ ...
እስራኤል አዳሩን እንዲሁም ዛሬ ማለዳ ላይ በሊባኖስ ከባድ የተባለ ድብደባ የፈጸመች ሲሆን፤ ሄዝቦላህም የእስራኤል ላይ የአጸፋ ምት መፈጸሙ ተነግሯል። የእስራኤል የጦር ጄቶች በቤሩት ደቡባዊ ክፍል ...
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ቢሊየነሩ ኢለን መስክ አዲስ በሚቋቋመው ተቋም ሚና እንዲኖረው በትናንትናው እለት ሾመውታል። ሹመቱ ለትራምፕ እንዲመረጡ በርካታ ሚሊዮን ዶላሮች ፈሰስ ...
የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ራስ ገዟ ሶማሊላንድ በነገው እለት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ልታካሄድ ነው፡፡ አሁናዊውን ፕሬዝዳንት ሙሴ ቤሂ አብዲን ጨምሮ ሶስት ...
የመካከለኛ መስራቋ ሀገር ኢራን በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለ ዜጋዋን በአደባባይ ላይ በስቅላት ገድላለች፡፡ ሞሀመድ አሊ የተባለው ይህ ኢራናዊ የ43 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን በርካታ ሴቶች እንደሚያገባቸው ቃል በመግባት አስገድዶ ደፍሯቸዋል ተብሏል፡፡ ...
ቻይና በዡሃይ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ግዙፍ የአየር ትርኢት በማሳየት ላይ ትገኛለች። በዚህ ትርኢትም ቤጂንግ ያመረተችውና ምዕራባውያኑን ይገዳደራል የተባለውን “ጄ-35ኤ” ጄት ...
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በነጩ ቤት የመጀመርያ ቀን የስልጣን ቆይታቸው ከህገወጥ ስደተኞች ጋር በተያያዘ ወሳኝ እርምጃዎችን ሊወስዱ እንደሚችሉ ተሰምቷል፡፡ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ...
በኤርትራ ከ23 አመት በላይ በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ዳዊት ኢሳቅ የስዊድን የሰብአዊ መብት ሽልማት ሊበረከትለት ነው። ጋዜጠኛ ዳዊት የኤርትራ እና ስዊድን ጥምር ዜግነት ያለው ሲሆን፥ በኤርትራ ...
የአውሮፓ እና የአሜሪካ ያልተገደበ ድጋፍ እስራኤል በህገወጥ ተግባሯ እንድትገፋ አረንጓዴ መብራት ሰጥቷል ያሉት ቃል አቀባዩ፤ በፍልስጤም፣ ሊባኖስ እና ሶሪያ የሚደርሰው ያልተገባ የንጹሀን ግድያ ...
በ2009 ሀብታም ሀገራት በማደግ ላሉ ሀገራት የአየር ንብረት ፋይናንስ 100 ቢሊዮን ለመስጠት ቃል ገብተው የነበረ ቢሆንም ማሳካት የቻሉት ሁለት አመት ዘግይተው ነበር። ደሀ ሀገራት በየአመቱ ለአየር ...